News

It is known that the global threat of covid 19 pandemic has forced education institutions to close down. Infonet college has since been exerted relentless efforts to launch Online(E-Learning) education. After painstaking work, our plan came to fruition and we successfully managed to resume the teaching learning process Online(E-Learning). Hence, all instructors are hereby requested to submit course materials. All infonet students on their part, are required to get their personal user name and password from the colleges registrar office, as soon as possible.

ኢንፎኔት ኮሌጅ የመማር ማስተማሩን ሂደት በኦንላይን ኢ-ለርኒንግ  በተሳካ ሁኔታ በማካሄድ ላይ መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ከመምህራኖቻቹህ የሚሰጣችሁን ትምህርት በንቃት በመከታተልና አሳይመንቶችንም በጊዜ ገደቡ ሰርታችሁ ማስገባት የሚጠበቅባቹሁ መሆኑን እናሳስባለን።

To all infonet college students and staffs All courses will be conducted online using this system coming soon!

በዓለማችን በተከሰተው የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በየዕለቱ የምንሰማው ዜና አስደንጋጭ እንደሆነ ለሁላችንም ግልጽ ነው። በሌሎች አገሮች እየደረሰ ያለውን ከኢትዮጵያ ጋር ስናወዳድረው የእኛ በጣም ትንሽ እንደሆነ የታወቀ ነው። የነገ ክስተት ምን እንደሆነ መገመት ቢያዳግትም፣ ይሆናል ተብሎ የተፈራው ግን አልሆነም። ስለነገው ሳይሆን እስካሁን በእግዚአብሔር ስለተደረገልን ጥበቃ ምን ያህል ጌታችንን አመስገነው? ምስጋና የሚያንስብን የተደረገልንን ረስተን ባልተደረገልን ላይ ብቻ ስናተኩር ነው። ጌታ ዛሬም ነገም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን። የአገራችንን መሪዎችና የመንግሥታችንን ዝግጅት ፣ጥንቃቄ፣ ሥጋትና ማሳሰበያ አደንቃለሁ። የሚሰጠንን ማሳሰቢያ እየሰማንን እንጠንቀቅ ደግሞም አንዘናጋ። ከሁሉም በላይ ግን የሁላችን አምላክ እግዚአብሔርን ዛሬም እያመሰገንን በጸሎት እንትጋ።
                         President of Infonet College,
                                Mr Solomon G/Michael